For muslim brothers and sisters Arif hifeze mekrya bota le kermt kale tekumugn gn kenemulu aydelm
Jun 30, 2022«📢 የነገ የኢስላም ተስፋዎች ! በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የክረምት ኮርስ! ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ ✔️ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት! ✔️ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት! ✔️ኢስላም ለሴቶች የሰጠውን ክብር የሚያውቁበት! 🔸በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦ ☑️ዐቂዳ ☑️ ፊቅህ ☑️ ተርቢያ (ሴቶችን የተመለከተ) ☑️ ሀዲስ ☑️ ተጅዊድ 🖌ለጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ እና መሠረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣል። ☑️ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ናቸው። 📆ከሐምሌ 11-ነሐሴ 30 🕘ጠዋት ከ3:00-6:30 የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 23-30 ▪️ኮርሱ እንደተለመደው በአራቱም ጣቢያዎች ይሰጣል። ▫️ለበለጠ መረጃ:- 1.18 ማዞሪያ (አባጅፋር) 0967671891/0904366666 2.ቤተል 0911105653/0911375952 3. ስልጤ ሰፈር 0929197819/0912045679 4. ፉሪ 091377547/0911479151 ⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ! 👆መልዕክቱን ሼር እናድርገው።» ©: ዳሩል ሐዲሥ ይህ አንዱ ነው።
Jul 01, 2022