Anpnymous233
#other
ሰላም ናችሁ ? Passport ምዝገባ (INEA ቢሮ ) ያደረግኩት ሰኞ (20/10/14) ነበር። በ15ቀን ይደርሳል የሚል ማስታወቂያ ለጥፈው አይቻለሁ ። ለኔ የነገሩኝ በቃል ሐምሌ 17 ብለው ነበር ግን የጣፉት ደረሰኙ ላይ 27/11/14 ይላል በኋላ ነው ያየሁት። ጥያቄየ:- ቀጠሮው በቃል የነገሩኝ ወይስ ጥፈው የሰጡኝ ነው ትክክል ? ሪስክ ላለመውሰድ ፖስታ ቤት በ27/11/14 ብገኝ፣ ነገር ግን ተራየ በ17/11/14 ቢሆን፣ ፓስፖርት ዘግይቸ ሄጀ አገኛለሁ ወይ ?
Jun 30, 20224 engagements