Nas_ali-1
#technology
ሰላም ቤተሰቦቼ 🙋 ዛሬም በ1 ጥያቄ ተመልሼ መጥቻለሁ እና በ አዲስአበባ ውስጥ የተለያዩ የውጭ ሀገር ባንዲራ የሚሸጥበትን ቦታ ጠቁሙኝ መቼም መረዳዳት ባህላችን ነው ቸር ቆዩልኝ 🙏
Jun 30, 20222 engagements
ሰላም ቤተሰቦቼ 🙋 ዛሬም በ1 ጥያቄ ተመልሼ መጥቻለሁ እና በ አዲስአበባ ውስጥ የተለያዩ የውጭ ሀገር ባንዲራ የሚሸጥበትን ቦታ ጠቁሙኝ መቼም መረዳዳት ባህላችን ነው ቸር ቆዩልኝ 🙏
Jun 30, 2022mndnw endi meklesles
Jun 30, 2022ቦታውን ካወክ ንገረኝ ለስድቡ ቡሀላ ትደርሳለክ
Jul 01, 2022