#technology
ሰላም ለ እናንተ ይሁን ወደ ገጠር ወጣ ልል ብየ ገመድ አልባ የ ዋይፋይ ራውተር ይዤ ብሄድ እንደ አዲስ አበባ ሆኖ ይሰራልኛል? ማለትም 2ጂ የሚሰራ አካባቢ ላይ ራውተሩ እንደ 4ጂ ሊሰራልኝ ይችላል? አመሰግናለሁ።
Jun 30, 20223 engagements
ሰላም ለ እናንተ ይሁን ወደ ገጠር ወጣ ልል ብየ ገመድ አልባ የ ዋይፋይ ራውተር ይዤ ብሄድ እንደ አዲስ አበባ ሆኖ ይሰራልኛል? ማለትም 2ጂ የሚሰራ አካባቢ ላይ ራውተሩ እንደ 4ጂ ሊሰራልኝ ይችላል? አመሰግናለሁ።
Jun 30, 2022በምን ተአምር ብሮ የማይሆነውን ታወሩ ግድ ነው አካባቢው ላይ ሊኖር
Jun 30, 2022Ayichilim
Jun 30, 2022Ayseram
Jul 03, 2022