Shamse-1
#personal
Hi Guys Ene ye Taekwondo tamari nabarku inam iska BLUE Belt diras sarichalew Gin hulunim neger betam Faralew batalay ka saw ga matalat Indet ladirg kezi Firacha lamalakek
Jun 30, 20222 engagements
Hi Guys Ene ye Taekwondo tamari nabarku inam iska BLUE Belt diras sarichalew Gin hulunim neger betam Faralew batalay ka saw ga matalat Indet ladirg kezi Firacha lamalakek
Jun 30, 2022😳 የማንኛውም ማርሻል አርት የመጀመሪያ ትምህርት እኮ ሰልፍ ዲፌንስ ነው እንጂ ሰፈር ለሰፈር እየተቧደንክ እንድትከሻከሽ አይደለም ቢያንስ 80% ጠብን አንገት ደፍቶ /ሸሽቶ ማሳለፍ ነው ገፍቶ ከመጣና ነገሩ ከአቅም በላይ ከሆነ ብቻ እሱንም ለመመከት እንጂ ለመጉዳት አይደለም ..። ዋናው መስራት ያለብህ ሰልፍ ኮንፊደንስህ ላይ ነው እንደምትጎዳው ካወክ ንቀህ ታልፈዋለህ ለዛ ደግሞ ብሉ ቤልት ገና ነው መሰለኝ ካልተሳሳትኩ ...።በሂደት የሚመጣ ነገር ነው ሰልፍ ኮንፊደንስ ቀን በቀን አታቋርጥ ከራስህ ጋር እስኪዋሃድ ድረስ እንደ ቁርስ ምሳ እራት የግልህ አድርገው
Jun 30, 2022ከደፋር ሰው ጋር ጓደኝነት ፍጠር።
Jun 30, 2022