#entertainment
ሰላም ሰላም በግሩፕ ሆነን ከ ስራ ባልደረቦቼ ጋ ቆንጆ ምሳ የምንበላበት እና ዘና የምንልበት ደስ የሚል ቦታ ጠቁሙኝ እስቲ አአ ዉስጥ
Jun 29, 20228 engagements
ሰላም ሰላም በግሩፕ ሆነን ከ ስራ ባልደረቦቼ ጋ ቆንጆ ምሳ የምንበላበት እና ዘና የምንልበት ደስ የሚል ቦታ ጠቁሙኝ እስቲ አአ ዉስጥ
Jun 29, 2022ቃተኛ/ፅጌ ሽሮ/ዮድ አቢሲኒያ/2ሺህ ሀበሻ... ፆም ሳይኖር ደግሞ ወሳኝ የሆኑ ቁርጥ ቤቶችን እጠቁምሀለው 😊
Jun 30, 2022