ለምትሰጡኝ ምልስ ምክር፣ ወቀሳ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ። 4አመት 2010 ዓ.ም ላይ ፍቅር ውስጥ ነበርኩኝ ግን አልተሳካልኝም ። ከግዜ ቡሀላ ብቸኝነት ማብዛት ጀመርኩኝ ቀስ በቀስ p**n ውስጥ ገባሁ masturbation ጀመርኩኝ ግድ የለሽ መሆን ጀመርኩኝ እና 2013 ዓ.ም ላይ የሆነች ሴት ጋር ግንኙነት ጀመርኩኝ ከዚያ ደሞ masturbation ተውኩኝ ደሞ እሷ ወደ ሌላ ሀገር ለትምህርት ሄደች ከዚያ ይኸው masturbation ማቆም አቅቶኛል። pls ምን ትመክሩኛላችሁ ??? ከዚህ ሂወት ለምውጣት ነው የምፈልገው pls እርዱኝ
Jun 29, 2022Kezih hiwot mewtat endalebh masebeh berasu 1 ermeja meramedehen yasayal bro enm endante lebzu gize bezi echeger nbr rna ketekemeh ene yewetahubetn menged lngerh ...andegna wede fetari tsely ,rasehn beleloch ngeroch busy adrg lk adrg yemil hasab bewust simeta tolo bleh lela ngr asb ej atsetestw lelaw aynhn tebkew, rasehn amogsew yes zare aladerekum belew beterefe fetari yrdah kezih ngr endmtweta tesfa algn
Jun 29, 2022