ሰላም ቤተሰቦች አማክሩኝ እስኪ...የሆነ ሰው ነበር...customer ነው...እና በቴሌግራም ያዋራኝ ነበር...እኔ ደሞ ያገባ ስለሚመስለኝ ብዙም አልቀርበውም ነበር:: እንገናኝ ሲለኝም እሺ እልና ላሽ እላለሁ...በሂደት እንዳላገባ ሲነግረኝ መገናኘት ጀመርን...ቀለል ያለ ሰው ነው ግን ቢያንስ በ8 አመት ይበልጠኛል..ትንሽ ካፒታል አለው...ስንገናኝ ምናወራው ስለ ጀነራል ነገሮች ብቻ ነው..የፍቅር ወሬ አውርተን አናውቅም...ስንሰነባበት ግን ሁሌም ከንፈሬን ይስመኛል..አንድም ቀን ደውሎልኝ አያውቅም...እኔ ነኝ ምደውለው...እሱንም 90% አያነሳም...እኔ ደሞ እየወደድኩት መጣሁ...ግን ምን እያሰበ እንዳለ ምንም ማወቅ አልቻልኩም...በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ?
Jun 29, 2022🙄 metawerute General ngr nw gn setesenababetu kenfershen yemseshale🤔😂..
Jun 29, 2022