Ahhh24
#sport
ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ dog racing ወይም የውሻ betting አውቃለው ግን አይቼ አላውቅም ነበር ግን ዛሬ ሲቆርጡ አየሁ እና ሳያቸው መበላት ብቻ ነው እና አቋማሪዎቹ ይሄን የሚያደርጉት እንዴት ነው የዚህን ሁሉ ሰው Statistics ሰርተው የሚበሏቸው የምታውቁት ነገር ካለ አስረዱኝ።🙏😘
Jun 28, 20225 engagements
ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ dog racing ወይም የውሻ betting አውቃለው ግን አይቼ አላውቅም ነበር ግን ዛሬ ሲቆርጡ አየሁ እና ሳያቸው መበላት ብቻ ነው እና አቋማሪዎቹ ይሄን የሚያደርጉት እንዴት ነው የዚህን ሁሉ ሰው Statistics ሰርተው የሚበሏቸው የምታውቁት ነገር ካለ አስረዱኝ።🙏😘
Jun 28, 2022ሁለት ቡድን ተጋጥሞ 50/50 በሆነ ቻንስ 80% ቁማር ቤቱ ነው የሚበላው ኢማጅን ከ8 እስከ 12 ተወዳዳሪ ባለበት ላይ 1/8ኛ እስከ 1/12ኛ በሆነ ቻንስ ቁማር ቤቱ ያለውን የማሸነፍ አቅም 😂😂
Jun 29, 2022Hulum aybelam abzagnaw gn yibelal ena yemtchawetbet menged yileyayal be tinsh birr bizu lemeblat stchot staketatl mnamn bizu gize abelam stbela dmo boom nw... be bizu birr tinsh sefelg dmo bizu gize tbelaleh gn telk birr abelam tinsh atrfeh yemewtat edelh yisefal
Jun 30, 2022https://www.gammastack.com/top-10-odds-providers-for-sports-betting-websites/
Jun 29, 2022