እኔ እስከ አሁን ብሔሬም ሀገሬም ኢትዮጵያ እንድትሆን መርጫለሁ፡፡ ከፍተኛ የፌዴራል መንግስት መሪዎቻችን የግድ የዚህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ካልሆኑ ኢትዮጵያ አትረጋጋም ብዬ አስባለሁ፡፡ እናንተስ?
Jun 27, 2022ቦለጢቃ በቃኝ የሚል 🖐🖐🖐 እጅ ወደላይ
Jun 27, 2022እኔ እስከ አሁን ብሔሬም ሀገሬም ኢትዮጵያ እንድትሆን መርጫለሁ፡፡ ከፍተኛ የፌዴራል መንግስት መሪዎቻችን የግድ የዚህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ካልሆኑ ኢትዮጵያ አትረጋጋም ብዬ አስባለሁ፡፡ እናንተስ?
Jun 27, 2022ቦለጢቃ በቃኝ የሚል 🖐🖐🖐 እጅ ወደላይ
Jun 27, 2022Bekagne bech አንገሸገሸኝ ተው እንጂ🤧...gn demo ahun ahun sigebagne poltica kumare nw ande ke gebahe alamahen sataaka yematewetabete...
Jun 28, 2022ewnet new sew be sewunetu becha ketekebere beki new
Jun 27, 2022ብሔሬ ኦሮሞ ነው፣ አማራ ነው፣ ሶማሊ ነው፣ ትግሬ ነው፣ አኙአኽ ነው ስላልክም ሀገር አትፈርስምም፤ኢትዮጵያዊ ነው ስላልክም ሀገር እንደ ሀገር ቆማ አትቀጥልም። ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተመኮረ ሥርዓት የለም፥ ብሔሬ ጦቢያዊ ነው በሚባልበት ጊዜም እንደ አሁኑ ሶሻል ሚዲያ አልተስፋፋም እንጂ ብዙ ግርግር እና ጦርነቶች ተካሄዶበታል። ባይሆን ሀገርን እንደ ሀገር ማስቀጠል የሚችለው አንተም የኔን ማንነት አክብረኽልኝ፣ እኔም ያንተን ማንነት አክብሬልህ፣ ያሉትን ግጭቶች በሰላም አብረን ፈትተን ስንሄድበት እንጂ አንድ ሀገር፣ አንድ ብሔር የሚለው አመለካከት ወደ Marginalization ስለሚያመጣ ወደ ከፋ እንጂ ወደ ተሻለ አያመራንም።
Jun 28, 2022Yeaa enam sewu hulu astesasebun mekyer albet zernga mhon ayawatanm terfu metlakek nw esunm eyaynw nw😔 1 honen tekbabren tewaden mnor nw miyawatan...fetari bmhertu yemelsn🙏🏽
Jun 28, 2022💯 ETHIOPIAYEEE , Rise up ETHIOPIA Rise up AFRICA . and I love ur attitude btw
Jun 27, 2022ሲጀመር መች ያስባሉ
Jun 27, 2022Ethiopiawinet endt ይገለፃል?
Jun 28, 2022ልዩነቱ ምንድነው…? • ሱዳን ጎንደርን ወረረች። እስከዛሬ የመከታት የመለሳትም የለም። አሁን ደግሞ በጀት እየደበደበች ነው አሉ። አስከ አሁን ውኃ ነበር እንዴ ስትረጭ የነበረው…? • ህወሓት ወሎን፣ ጎንደርን በከፊል ወራ ይዛለች። የመለሳት፣ ሃይ ያላት አለ እንዴ? አሁንም የወሎን ዐማራ በመድፍ እየደበደበች ነው። የመለሳት አለ እንዴ…? ወሬያም፣ ሃዸኦዱ ሁላ…!! • ዐቢይ አህመድ ጎጃምን ከወረረ ቆየ። 12 ሺ ዐማራ ዘብጥያ ከትቶ፣ ያሰራቸውን ሊረሽን ነው እየተባለ በምንሰማበት ሰዓት ይባስ ብሎ ጭራሽ አሁን ደግሞ በድሮን ሁላ የጎጃም ዐማራን መደብደቡ እየተነገረ ነው። ከዚያም አልፎ በወለጋ የሚታረደውም ዐማራው ነው። 2ሺ 3 ሺ ዐማራ በብሬን፣ በመድፍ፣ በስናይፐርና በሳንጃ ተዘክዝኮ እየሞተ ሱዳን መጣ፣ ህወሓት ወረረች ብሎ ቀደዳ አይነፋም። "… በኦሮሚያም፣ በመተከልም የሚታረደው ዐማራው ነው። የውጪውም፣ የውስጡም ጠላት ቢመጣ የሚያርደው ዐማራውን ነው። ዐማራው እኮ ፓርላማው የናቀው፣ ክብርም ያሳጣው፣ 2ሺ ሰው ታረደዶበት እንደዜጋ ያልተቆጠረ፣ ስቅጥጥ ያላለው ነው። ለዐማራ ሞት ያው ሞት ነው። "…በሰላሙ ጊዜ በኦሮሞ፣ እና በጉምዝ እየታረደ፣ በጦርነት ጊዜ በህወሓትና በሱዳን መታረዱ ያለ ነው። ከፊትም ከኋላም እያረድከው የምን አጀንዳ አምጥቶ ማስቀየስ ነው? ሃኣ…? "…አሁንም እደግመዋለሁ ለዐማራ ሞት ሞት ነው። በቅድሚያ በሃገር ውስጥ በኦሮሞ በጉምዝ ለሚታረደው ዐማራ ሃዘኔታ ይኑርህ። በዐማራ ላይ ለደረሰው ጭፍጨፋ ፦ • ብሔራዊ የኀዘን ቀን ይታወጅ…!! • ሰንደቅ ዓላማውም ዝቅ ይበል…!! "… እደግመዋለሁ… ዐማራም አጀንዳህን አትልቀቅ…!! #እምቢ #በቃ #amhara_under_attack #Amhara_lives_matter #Amharagenocide_in_oromiya
Jun 27, 2022Bro bekrbu yemetafen eked alesh?
Jun 29, 2022Tekeldalh ende amhara emitardbat hager mnm tekm yelatm tefersalch be abiy
Jun 27, 2022አንተ ስላልክ አይደለም ምትፈርሰው ወገን ሲቀጥል በአማራው ላይ ይርሚካሄደው ግፍ ይብዛ እንጂ ያልሞተ የኢትዮጵያ ዜጋ የለም በዝች 31 አመት ውስጥ በተለይ ደግሞ በዝች 4 አመት ውስጥ ከጥግ እስከጥግ ሁሉንም አዳርሷል በዘር ጥላ ውስጥ መሸሸግ ነው ይሄን ሁሉ ያመጣው ሶ ንቃ እንድትሸሸግ እያደረጉህ ነው እንድትጠብ እያደረጉህ ነው ሚዲያ ላይ የምታያቸውን በብሄርተኝነት አተላ የጠነቡ ሰዎችን እያዳመጥክ ጥላቻ ውስጥህ ላይ አትዝራ በሚሊየን የሚቆጠር ኦሮሞ ለአማራው ክብር አለው በሚሊዮን የሚቆጠር ትግሬ ለአማራው ክብር አለው ሌላውም እንዲሁ ችግሩ ድምጻቸው ስለታፈነ እና ቀን ከሌት ራሳቸውን ጥላ እስኪጠራጠሩ በአይነቁራኛ ስለሚጠበቁ ነው...። ለዛም ነው ሚዲያውን የተቆጣጠሩት ብሄር ተኮር ጥቃት ብቻ ምትሰማው እነሱ ደግሞ ቢደመሩ የኢትዮጲያን 1/10ኛ አይሆኑም
Jun 28, 2022Amhara neh mesel? Fota lebash ekekam
Jun 27, 2022