የጭንቀት መድሀኒቱ ምንድን ነው ሰሞኑን ምክንያቱ ባላወኩት ነገር በጣም ይጨንቀኛል ልቤንም ድክምም ይለኛል ያፍነኛል ፍቅር ምናምን እንዳትሉኝ እሱ እንዳልሆነ አውቃለሁ፣ ሰው ሁላ ፈዘሻል ሰሞኑን ምነ ሁነሻል እያሉኝ ነው ድንገት እያወሩኝ በሀሳብ ጭልልልልጥ እላለሁ ምን እንደማስብ ለራሱ አላውቅም ሀኪም ጋር ታክሜ moclobemide የሚባል መዳኒት አዘውልኝ እሱን አንደምንም ጨርሻለሁ በጣም ያቃጥል ነበረ ከጨረስኩት ወር አልፎኛል ግን አሁንም ያው ነኝ እና እባካችሁ መፍትሄውን ንገሩኝ specially አዲስ አበባ ያላችሁ የምታውቁት ሰውም ቦታም ካለ ጠቁሙኝ እባካችሁ እርዱኝ
Jun 27, 2022Tsebel tikikilegnaw meftihe new
Jun 27, 2022