BC8.5
#education
ስሙኝማ ወሎ ዪኒቨርስቲ ማስተርሴን በ ጤና መማር ፈልጌ ነበር በጤና ዘርፍ ማስተርስ በምን በምን ፊልዶች ነው ሚሰጠው ደግሞ አሁን ነው ከ3 ወር በፊት ድግሪየን በሚድዋይፍ የያዝኩት እና ማስተርሴን አሁን መማር እችላለሁ አይደል? እስኪ ፕሊስ አማክሩኝ
Jun 27, 20225 engagements
ስሙኝማ ወሎ ዪኒቨርስቲ ማስተርሴን በ ጤና መማር ፈልጌ ነበር በጤና ዘርፍ ማስተርስ በምን በምን ፊልዶች ነው ሚሰጠው ደግሞ አሁን ነው ከ3 ወር በፊት ድግሪየን በሚድዋይፍ የያዝኩት እና ማስተርሴን አሁን መማር እችላለሁ አይደል? እስኪ ፕሊስ አማክሩኝ
Jun 27, 2022They have 17 speciality programs. I will attach those in reply to this
Jun 27, 2022Ahun tdar mefelegia edmesh lay nsh atenzelazey
Jun 29, 2022አቤት ሠው ወኔው እኛ ከዚህ ዴፓርትመንት እንዴት እንደምንወጣ ጨንቆናል ጭራሽ ደግሞ ማስተር ስራው ከማንም በላይ ቀጥቅማቅም ደረጃ ግን መንግስት እማያውቀው ዴፓርትመንት እኮ ነው ምን ነከህ አባቴ
Jun 27, 2022ትንሽ አዋልድ እንጂ ምነው ቾከልክ😁😁😁😁
Jun 27, 2022