Daf12
#personal
Selam ባህር ዳር መሄድ ፈልጌ እስቲ የትኬት ዋጋ ንገሩኝ በቅጥቅጥና በልዮ ባስ ስንት ስንት ነው ክፍያው
Jun 26, 20223 engagements
Selam ባህር ዳር መሄድ ፈልጌ እስቲ የትኬት ዋጋ ንገሩኝ በቅጥቅጥና በልዮ ባስ ስንት ስንት ነው ክፍያው
Jun 26, 2022860 abay and golden bus .. 500 for normal bus
Jun 27, 2022ትኬት የት ነው ያለው ኖርማሉ
Jun 28, 2022Be Abay bus 700__800
Jun 27, 2022