ሰላም ሰዎች 😊 በዚህ አመት 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እና አ.አ ግቢ እንዲደርሰኝ እፈልጋለሁ ግን ምን ያክል ማምጣት እንዳለብኝ አላውቅም ምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ እና እንዴት ባጠና ጥሩ ውጤት ማምጣት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል በዛ ላይ ከ9-12 ክፍል ነው ፈተናችን እና የምታውቁት ነገር ካለ እርዱኝ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏
Jun 26, 2022Ketemeariwochu antsar yebelete witet mamtat... ine 528 new yametahut gin keketemaw sostegna tilik witet new ina now I am in AAU
Jun 27, 2022