Selam betsebe edet nachu Ene melachu ene zendro fresh temari ena atenalhu gn wete ena teyakewe ebdtebekut eyhone aydelm gra nw yegbani mn marge albni bezi bekuete grade lebalsheni hone ena betamm techebkiyalhu mela beluni kene yehuen mnm chgeru legbani alchalem atenche endalatena honku ymr 😔😔😔😭😭😭
Jun 26, 2022መጀመርያ ስትገባ ግራ ያጋባል ድሮ በለመድከው መንገድ ብታነብም ፈተና አወጣቱ ሌላ አይነት ነው እና አጠናንህን መቀየር አለብህ አስተማሪው ምን ይወዳል ሚለውን ማየት እንዲሁም ፈተናውን ሚያወጡን እንደ ዲፓርትመንት ከሆነ ከየት ሊያወጡ ይችላሉ ሚለውን አስበህ አንብብ እና በደንብ እየተላመድከው ስትመጣ ፈተና ከየት እንደሚወጣ እራሱ ማወቅ ትጀምራለህ እና እስክትላመደው ነው እስከዛው ግን አሰግ ገሰስ አንባቢ ሳቶን የተመረጡትን እየለየህ አንብብ ምንጊዜም ደሞ conceptual ሁን ማለቴ ቢያንስ ኮንሴፕቱ ከተረዳኸው በሌላም መንገድ እያረክ ትሰራዋለህ
Jun 27, 2022