#relationships
ሰላም ሰዎች አንዲት እኛ ክፍል ካለች ልጅ ጋር መግባባት ፈለኩኝ ግን ልጅቷ ዝምተኛ ነገር ነች እኔም እንዴት እንደምተዋወቃት እና እንደምግባባት አላውቅም እና እስኪ እንዴት መጀመሪያ ልግባባት እና ላናግራት እንደምችል እባካችሁ ንገሩኝ ። 🙏🙏🙏 ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Jun 26, 20226 engagements
ሰላም ሰዎች አንዲት እኛ ክፍል ካለች ልጅ ጋር መግባባት ፈለኩኝ ግን ልጅቷ ዝምተኛ ነገር ነች እኔም እንዴት እንደምተዋወቃት እና እንደምግባባት አላውቅም እና እስኪ እንዴት መጀመሪያ ልግባባት እና ላናግራት እንደምችል እባካችሁ ንገሩኝ ። 🙏🙏🙏 ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Jun 26, 2022ዝምተኛ ከሆነች መጀመርያ ምትፈልገውን ነገር እወቅ ከዛ በዛ ነገር ቅረባት በነገራችን ላይ በቀላሉ ስትገባ ሰላም በላት ከዛ ሰላምታህን መጠበቅ ትጀምራለች ከዛ ትንሽ ማውራት ምናምን ትጀምራለህ እያልክ አያልክ መቀጠል ነው ግን ባንዴ ሁሉንም አታድርግ
Jun 27, 2022Just go and say "temari or serategn"😂 it'll work
Jun 27, 2022U need psychological ways and am psychiatrist come mifetrwn lasayeh @sampsyc
Jun 26, 2022Zmtegna kehonech ante keldegna hunlat ena tgbabat kesuwa mnm atebk
Jun 27, 2022School is over
Jun 27, 2022Debter be ejua yza kayehat gfat Camera baynorm amharic movie lay yehonk yahl lisemah ychelal gn emenegn it will work
Jun 27, 2022