Hi guys... አረ ጉድ ነው ዘንድሮ... ያጋጠመኝ ምን መሰላችሁ ከሁለት ሴቶች ጋር አውራለው እና እንደኛዋ በጣም ታምራለች ግን ትንሽ ያለመብሰል አይነት ስሜት አይባታለሁ ቢሆንም ግን በጣም ታፈቅረኛለች እኔም ለእሷ ጥሩ ስሜት አለኝ፤ ሁለተኛዋ ደግሞ እረጋ ያለችና አስተዋይ ናት እሷም በጣም እንደምትወደኝ ትነግረኛለች ግን ልቤ ያቺ የምታምረው ጋር ቀረ ይችን ልጎዳት አልፈለኩም እስቲ ግራ ገባኝ እንደ ቀልድ የተጀመረ ግንኙነት ነው እና ምን ትመክሩኛላችሁ? መልካም ልብ የመልካም ቃል መፍለቂያ ነውና በቅንነት ምከሩኝ..
Jun 25, 2022ያለመብሰል/ኢማቹሪቲ ይታይብሃል ወንድማችን ሲጀመር ሁለት በተመሳሳይ ሰአት አይወራም ፕሌየር ካልሆንክ በቀር ሲቀጥል አፈቀሩኝ ምትላቸው ራሱ ሙድ እየያዙብህ እንዳልሆነ በምን እርገጠኛ ነህ 😂😂 ..። ስለዚህ ሁለቱንም ተውና ሌላ ራስህ ላይ መስራት የሚጠበቁብህ ብዙ ነገሮች ስላሉ መጀመሪያ ራስህ ላይ በትኩረት ስራ ከዛ ማቹርድ ስትሆን አጣማሪህን ፈልግ እንጂ በዚህ አያያዝህ አየር ላይ ነው ምትቀረው ወንድም አለም ..
Jun 26, 2022