Selam sewoch esti sle dark web ngerugh mndnw yhenyahl yemiyastela neger alw malete mnm tru nger yelewm yemtaku ngerugh
Jun 25, 2022#ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ለዛሬ ስለ ጥቁር መረብ (Dark web) ማወቅ ያለባችሁን ጥቂት ነገሮች እንጠቁማቹ፡ ✳️ጥቁር መረብ የጥልቅ መረብ (Deep web) ትንሹ አካል ሲሆን ከሌላው መረብ (Standard Web) ወይም ኔትዋርክ የተደበቀ ሲሆን በተለመዱት አሳሽ ሶፍትዌር (Browser) ማልትም ፋየር ፋክስ፤ጎግል ክሮም፤ኦፔራ የመሳሰሉት ጥቁር መረብን ማግኘት አይቻሉም፡፡ ◽️ ጥቁር ድር ብዙን ግዜ በህግ የተከለከሉ እቃዎች የሚሸጡበት እና ከፍተኛ የሆነ የጥቁር ገበያ (Black Market) የሚካሄድበት ቦታ ነው። ◽️ በጥቁር ድር እንደ ናርኮቲክ, የልጅ ወሲብ(Child porn), የተሰረቁ ክሬዲት ካርዶች, እና ሌሎች ህገወጥ እቃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ◽️ በጨለማ (ጥቁር) ድር ውስጥ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ ግብሮች በቢትኮይን (Bit coin) እና በሌላ ኤሌክትሮ ሜል መገበያያ ይከናወናሉ። ◽️ ጥቁር ድር የጥቁር መረብ ትንሽ አካል ሲሆን ሁለት አይነት ኔትዎርክ ይጠቀማል። አንደኛው አቻ- ለ-አቻ ኔትወርኮች (peer to peer network) እና ሁለተኛ ታዋቂ አውታረ መረቦች ያሉ ቶር (Tor) ፣ ፍሪኔት (Free net) ፣ አይቱፒ( I2P)፣ ሪፍል (Riffle ) ፣ በህዝባዊ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚተዳደሩ ነትዋርክ ያካታል። ◽️ የጨለማው ድር ተጠቃሚዎች መደበኛ ድርን (standard web) እንደሚከተለው ይገልጹታል፡ "ሚስጥራዊ ባለመሆኑ ምክንያት ማንም ሰው ልያጠቃን ወይም መረጃ ልንተውለት እንችለን" ብለው ያምናሉ። ◽️ ጨለማ ድር ከሚያስጠቅም ሶፍትዌር መካከል ዋናው እና ተዋቂው አንዱ ቶር ብሮዘር ነው። ቶር ብሮዘር ኦውየንላንድ በመባል የሚታወቀው የኔትወርክ ከፍተኛ ደረጃን (top domain) ቅጥያ (suffix) የሚጠቀም ሲሆን ከፍተኛ የሆነ መመስጠሪያ ስልተ ቀመር (encryption algorithm) ይጠቀማል። ይህ ብሮዘሩን ተጠቃሚውን ለማግኘት ወይም ጠለፋ (Hacking) ለማድረስ የተወሳሰበ ያረገዋል። ✳️ በጥቁር ድር ያሉ አገልግሎቶች፡ ◽️ ቦትኔት (BOTNET) ◽️ የብትኮይን አገልግሎቶች ◽️ የጥቁር ገብያ ◽️ የጠለፋ አገልግሎቶች (Hacking) ◽️ ማጭበርበር አገልግሎቶች ◽️ ሽብርተኝነት ◽️ አደገኛ እጽ እና ሌሌችም ⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️ ◽️የDark web ሊንክ ካላገኛችሁ ፈፅሞ ወደ ዳርክ ዌብ መግባት አትችሉም። ◽️Antivirus የሆኑ ሶፍትዌሮችን ወይንም አፖችን Uninstall አድርጉ። ◽️ ከመጠቀማችሁ በፊት Java script Disable ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ◽️ ከፊታቸው HTTPS ብሎ የሚጀምሩ ሊንኮችን ፈፅሞ እንዳትጠቀሙ። ◽️ የዳርክ ዌብ ሊንኮችን ፈፅሞ Google ላይ አትጠቀሙ! ከGoogle ይልቅ duck duck go የተባለውን Search engine ተጠቀሙ! (ምክነያቱም Google የራሱ የሆነ location Tracking አለው! ይህም ማለት ያ ሰው የት ቦታ ሆኖ እየተጠቀመ እንደሆነ ማወቅ ይችላል!) ◽️ ፈፅሞ በራሳችን ትክክለኛ ስምም ሆነ ፎቶ መጠቀም የለብንም። ◽️ በምንም አይነት መልኩ Dark web ላይ እውቅና ባላቸው Email ሰርቪሶች (Gmail, yahoo, Hot mail××××) ለSign up (ለመመዝገብ መጠቀም የለባችሁም) ከዛ ይልቅ Torbox (Proton mail) ተጠቀሙ። ◽️ ከዳርክ ዌብ ላይ Download የምታደርጉትን ነገር ዝም ብላችሁ ባትከፍቷቸው እንመክራለን። (Download ያደረጋችሁት በPC ከሆነ በSandbox ወይንም በVirtual Machine ክፈቱት) ◽️ Windows OS ያላቸውን PCዎች ለዳርክዌብ ባትጠቀሙ እንመክራለን። ◽️ ከዳርክ ዌብ ላይ PDF, text.. ፋይሎችን እንዳታወርዱ በውስጣቸው የHacking script ሊይዙ ይችላሉ። ◽️ ዳርክ ዌብ ላይ ካሉ ሀከሮች ወይንም ማንኛቸውም ሰዎች ጋር Chat አታድርጉ! በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስታደርጉ ደግሞ ፈፅሞ ስለራሳችሁ ምንም አይነት መረጃ መስጠት የለባችሁም። ዳርክዌብ ላይ ራሱ ሀሰተኛ ዌብሳይትና ሃኪንግ አለ (ስትጠቀሙ በእጅጉኑ ተጠንቀቁ). ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Cyebr 👥: @CyebrEthio21 ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
Jun 26, 2022