BAHH99
#other
ሰላም ሰዎች 👋 I am just curious to know በቀን ምን ያህል ሰዓት ዩቲዩብ ቪዲዮ ታያላችሁ? እና የትኛው ሰዓት ላይ በብዛት ታያላችህ? እኔ ከማታ 2 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ማየት አዘወትራለሁ
Jun 25, 202211 engagements
ሰላም ሰዎች 👋 I am just curious to know በቀን ምን ያህል ሰዓት ዩቲዩብ ቪዲዮ ታያላችሁ? እና የትኛው ሰዓት ላይ በብዛት ታያላችህ? እኔ ከማታ 2 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ማየት አዘወትራለሁ
Jun 25, 2022ale tube mayet ewedalew
Jun 26, 2022Wifi slelelegne ken lay download adrge kemata 2 seat akababi jemro ayalew
Jun 26, 2022እኔ ሰዓት አልመርጥም ከማታ 2 ሰዓት በኋላ ግን ኔትዎርክ አዛ ስለሆነ አላይም
Jun 26, 2022Ka 6 eska 9 sat
Jun 26, 2022በብዛት ከ10 ሰአት በኋላ እና ለሊት
Jun 26, 2022Anytime አያለሁ ግን የማዘወትረው ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ነው።
Jun 26, 2022