Truth_heals484
#society
ሰላም ብለናል🙌 አሁን አሁን ግን #ሙስና ወይም #ጉቦ ለምንድነው ሁሉም ቦታ በጣም ኖርማል የሆነው?? እስኪ በዛውም ያጋጠማችሁ በፈጣጣው ሙስና የተጠየቃችሁበት ገጠመኝ ካላችሁ
Jun 25, 20228 engagements
ሰላም ብለናል🙌 አሁን አሁን ግን #ሙስና ወይም #ጉቦ ለምንድነው ሁሉም ቦታ በጣም ኖርማል የሆነው?? እስኪ በዛውም ያጋጠማችሁ በፈጣጣው ሙስና የተጠየቃችሁበት ገጠመኝ ካላችሁ
Jun 25, 2022በምሠራበት የመንግስት መስሪያ ቤት በየቀኑ ነዉ ሠዎች ሙስና ሲጠየቁ እና በጉቦ ሲበዘበዙ የማስተዉለዉ፡፡ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግን አላውቅም
Jun 25, 2022ትልቁ ሙስና ያለው ጸረ ሙስና ኮሚሽን ውስጥ በመሆኑ እዛ እንኳ በመሄድ ብትከስ ምንም የሚለወጥ ነገር የለም። እየሞትን እየተገደልን አይደል 🤷♂ በዚኽ ፀድተን ሃገር ሰላም ታግኝ እንጂ በእብዶች ሃገር ጤነኛ ሆኖ መገኘት ዋጋ እያስከፈለ ነው።
Jun 25, 2022ወደ አዲሱ ቤታችን ስንገባ ውሀ ለማስገባት ለቀበሌው ሀላፊ ለማህተም 6ሺ ብር ሰተናል በቅርቡ ከሆነው
Jun 25, 2022Nuro tewedobachew new Kebele,trafic yelelebet bota yelem..
Jun 30, 2022Yaw 8th shi newa🤷♀
Jun 28, 2022ቆየ እኮ ኖርማል ከሆነ እድሜ ለወያኔ ሁሉንም ስራ በኮሚሽን አድርጎት የቀበሌ ስራ ሳይቀር በብር ሆኗል ሚጨረሰው.. እሱ ይገርምሀል እንዴ ቤተክርስቲያን ራሱ ፍትሀት ለማስደረግ ከዋናው ክፍያ በተጨማሪ ካርኒ ቆራጩ ሻጥ ካልተደረገለት ስንት አይነት ተአምር በንጋታው እንደምታይ አታምንም 🤦🏽♂️
Jun 25, 2022