fosi22
#science
ውሀ ላይ አሲድ እንዳተደርጉ አሲድ ላይ ነው ውሀ ማድርግ ያለባቹሁ ይላሉ ነገር ግን እዚህ እየተጠቀምን ያለንው አንድ አይነት ነገር ነው ነገር ግን ለምንድ ነው ውሀ ላይ አሲድ ስንጨምር ችግር የሚፈጥረው?
Jun 24, 20229 engagements
ውሀ ላይ አሲድ እንዳተደርጉ አሲድ ላይ ነው ውሀ ማድርግ ያለባቹሁ ይላሉ ነገር ግን እዚህ እየተጠቀምን ያለንው አንድ አይነት ነገር ነው ነገር ግን ለምንድ ነው ውሀ ላይ አሲድ ስንጨምር ችግር የሚፈጥረው?
Jun 24, 2022እኔ ተሳስቼ ነው ወይስ ነገሩን ገለባብጠኸዋል?
Jun 25, 2022awo agelabtotal weha lay acid yemideregew tefenatro sewnetachn endaynekan new l le saftey
Jun 25, 2022Weha tolo react yadergal with acid ena drop setareg concentrated solution or demo kefetegna dereja yderese solution selemifeter explosion ena acidu yrechebenal
Jun 25, 2022Reaction ሲፈጥር exothermic ሙቀጥ ያወጣል። እናም ውሃን ላይ ከጨመርክበት ውሃን በፍጥነት ያሞቀውና ይረጭብሃል።
Jun 25, 2022አቤ ተሳስቶ አሳስቶሻል ውሀ ላይ አሲድ ችግር የለውም
Jun 25, 2022Yefela zeyt lay wuha endemechemer quxerw that's y endeza yemanadergw
Jun 25, 2022mn meselek water add bemtadergbet gize atmosphere (akebabiw)lay yalewn oxygen techinot slemigeba new demo oxygen geba malet ke acidu gar lela reaction new mifetrew
Jun 25, 2022