ስለ ውርስ የምታቁ እስቲ ይሄን መልሱልኝ🙏 አባቴ ከሞተ በኃላ ብዙ ንብረት ስለነበር(መሬት,ቤት,መኪና) ልጅ ነን እያሉ የተለያዩ ሰዎች ለንብረት ይከሱን ነበር ከዛ ግን ፍርድ ቤት ወስኖ ወራሽነት መብት ለእኛ ተወስኗል:: አሁን እናቴ ሌላ ባል አግብታ ልጅ ወልዳለች እናም ንብረቶቹን ልትሸጣቸው ነው:: Almost ሊያልቅ ነው መፈራረም ነው የቀረው ውክልናም ስጪኝ ብላ ባለፈው ሰጥቻታለው:: አሁን ንብረቱ ሲሸጥ ስንት % የሀብት ተካፋይ ነው የምሆነው? ሙሉው የእናቴ ነው የሚሆነው ወይስ 50/50 ይሆናል:: የመጠየቅስ መብት አለኝ? ብሩን እናቴ ብቶስደው ምንም አይመስለኝም ግን ባሏን በጣም ስለመጠላው ነው አፍዟታል እሱ ነው እንድትሸጥ ያደረጋት ከዛም ከሸጠችው ቡኃላ ንብረት በሱ ስም ካስገዛት ብኃላ ሊፈታት ነው:: እስቲ መልሱልኝ 🙏
Jun 24, 2022Yeabatsh mulu habt leanchi new mihonew malet lj anchi bcha kehonsh so muluwn habt lehulet new mtkafelut enatsh yerasuan drsha twesdalech anchi demo yeabatshn
Jun 24, 2022