Esti endet new betting be selk mechawet yemechelew ena sele betting yemtawekuten hulu
Jun 24, 2022የ betting ነገር ከተነሳ ሁሌም ትዝ የሚለኝ በየቀኑ ያባከኝኳቸው ብሮች እና ጊዜው ነው። በመጀመሪያ ስጀምር ደስ ይላል እነደ ጀማሪ እድል ይቀነሀል ነገር ከላ ታስባለህ በትንሽ ብር ይሄን ያህል ካገኘሁ ለምን ጨመር አድርጌ እድሌን አላሰፋም ትልና ትመድባለህ ለጥቂት ልታሸንፍ ብለህ ትበላለህ ። በቃ በበጣይ እበላለሁ ያሁኑ ለጥቂት አመለጠኝ እያለ አእምሮ ያስብና ትመድባለህ የቀድሞውን ምክንያት እየደገምክ በአገኘህው አጋጣሚ መጫወት ትቀጥላለህ። mn lemalet nw betting betam addictive kehonu negeroch andu nw. Chiger yelem ewetawalew kalk besilk lemechot account tikeftaleh then yehone amount yahel account lay deposit taregna esu eskiyal mewerared yechalal.
Jun 25, 2022