Natiiiiiii8.5
#personal
ሰላም ጓዶች 24 አመቴ ነው እና ስራ ከዛ ቤት circle ምርር እያለኝ ነው። አዳዲስ ሰዎችን በቋሚነት እየተዋወኩ መቀጠል እፈልጋለው። ለዚህም በወር 1 እሁድ የሆነ charity team ዉስጥ join አድርጌ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ልመታ አስቢያለው። እና የምታቁት charity ካለም suggest አረጉኝ እና ከዚህ እሽክርክሪት life ታደጉኝ። ወይ ከናተ ዘንድ የተሻለ ምክር ካላቹ ወዲ በሉኝ። ✌️ tnx in advance
Jun 24, 20224 engagements