ሰላም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እና ሰሞኑን ወለጋ ላይ በተፈጠረው ነገር በጣም አዝኛለሁ መማር ሁላ እያስጠላኝ ነው ከአሶሳ ወለጋ በጣም ቅርብ ከመሆኑ አንፃር በጣም እያሳሳበኝ ነው እና withdraw ሞልቼ ልሔድ እያሰብኩ ነው ምን ይሻላል
Jun 23, 2022Bruh am An Asu student Too Gen Assosa Lay enkuan Yan Yahl myasega aymslgnm Don't worry At all for the sake of the regional government They Will protect Assosa plus Demo there is A Military here In assosa So No worries At all !
Jun 24, 2022