ነገ ለ3ቀን (አርብ ቅዳሜ እሁድ ) ባህር ዳር እመጣለሁ እና 👉 ማየት ያለብኝ ቦታዎች 👉 ቆንጆ አሳ ወይም ሌላ ምግብ ፣ መጠጥ ያለበት ቦታ 👉 ስመለስ መግዛት ያለብኝ ነገሮች 👉 መጎብኘት ያለብኝ ዝግጅቶች 👉 ማወቅ ያለብኝ ጉዳዮችን ንገሩኝ
Jun 23, 2022Tanan mayet blue nile hotel,Tana hotel,sky resort arif botawoch nachew to have a good view At jacaranda hotel they have a good taste of food..mango satbey endatemelshi gerami mango nw yalew Tebeb megzat techeyalsh
Jun 23, 2022