Hi sewoch yhen tyake lerase bzu gize teykew gn mlash lagegn alchalkum mn meselachu betam mwedew lj ale esum demo endemiwedegn na yewedefit hiwotu kenega endihon endemifelg negrognal neger gn yewnet yemiwedegn kehone lemn beken ande enkon slk aydewllgnm ene enkon missdcall adrgelet melso aydewllgnm yhe degmo gra agabtognal tmrte lay tetseno eyefeterebgn new ena sewoch mn baderg yshalal lrakew weys lkrebew
Jun 22, 2022እህቴ እባክሽን ስልክ መደዋወልን የፍቅርና ትዳር መለኪያ አታድርጊ። ጠንቋይ ሆንክብኝ አትበዪኝና.. ከዚህ ወዳጅሽ ጋ በጣም በቅርቡ እንደምትለያዪ እነግርሻለሁ። ከተለያያችሁ በኋላ እዚሁ መጥተሽ አናግሪኝና ምክንያቱን እነግርሻለሁ። ቀድመሽ ቢያንስ ትምህርትሽን ጨርሺ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው በፈጣሪ🙆🏽♂🤦🏽♂ ተረጋጊ እህቴ! ሴቶች ስለራሳችሁ ያላወቃችሁትን ልንገርሽ.. የሰው ልጅ በተፈጥሮው የሚፈልገውና ያለሱ መኖር የማይችልባቸው ብዙ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ ውሃ ከሌለ ህይወት ያለው ነገር ሁሉ አይኖርም። ልክ እንደዚሁ ወንዶች የምንባል ፍጡራን ያለ ሴት መኖር አንችልም። አዳም/አደም ድብርቱና ብቸኝነቱ ሲከብደው ነው ፈጣሪ ሐዋእ/ሔዋንን የሰጠው። በቃ ያለናንተ መኖር አንችልም። ስለዚህ ለህይወትም ለደስታም ለሀዘንም ሴት ታስፈልጋለች። ይህን ያህል ተፈላጊ መሆንሽን ካወቅሽ አሁን ባለሽ ሴትነት ላይ ይበልጥ ተፈላጊ የሚያደርግሽን ነገር ስሪ። 'ኩዋሊቲ'ሽን ጨምሪ! ከዛ በኋላ ጥሩ እና የተከበረው ያላንቺ መኖር እንደማይችል የሚያውቅ ወንድ ሁሉ አንቺን ለመውሰድ ይጥራል። ለኔ ይሆነኛል ያልሽውን ኮራ ብለሽ ትመርጫለሽ። ጥራት አለሻ! አለዚያ ጡትና ዳሌ አለኝ ብለሽ በየመንገዱ ጭራሽን የምትቆዪ ከሆንሽ፣ በትክክል ይውደድሽ አይውደድሽ ለማታውቂው ወንድ እጅሽን ከሰጠሽ ውሃ በላሽ። የተጣለ ከረሜላ በዝንቦች የሚሳመው ጥሩ ደረጃ ስላለው አይደለም። በማንም መንገደኛማ ታች እንዳትቀሪ። አሁን ተነስተሽ ለሚቀጥሉት 10 አመታት በራስሽ ላይ ብትሰሪ እመኚኝ ያገባም ወንድ የራሱ ሊያደርግሽ ይመኛል። እና ረጋ በይ!
Jun 23, 2022