Hey guys i don't know what to do sex kejemerku amet limolagn nw gn hode akababi pain ale betaam yamal ena dmo chershe alawkem i mean feelingunm alawkem my bf try his best enen lemasdeset malete chegeru mndnew please help
Jun 22, 2022አንዳንድ እንስቶች የማህፀናቸው ግድግዳ ቀረብ ይላል እስፔሻሊ የወንዱ ብልት ረዘም ካለ ቀጥታ መሀፀን ግድግዳውን ያገኘዋል በዚህም ምክንያት ስሜት ሸርሻሪ ህመም ይከሰታል እንደሰማሁት ከሆነ እንዲህ አይነት ችግር ከወሊድ በኃላ ይቀንሳል (ይጠፋል) ለበለጠ ኮንሰልታሲ በአቅራቢያሽ ወደሚገኝ ጤና ጣቢያ ጎራ በይ
Jun 23, 2022