#health
ጉንፋን አፍንጫዬን ከዘጋው 2ቀን ሆነው እንዴት ላስከፍተው እችላለው?? እምፍፍፍ ስል ነው ምውለው btw ንፍጥ ግን የት ተቀምጦ ኖሮ ነው እንዲ ሚግተለተለው ከአፍንጫችን በላይ ያሉት እነ አይን እነ አንጎል ናቸው ?🤷♂️
Jun 22, 202211 engagements
ጉንፋን አፍንጫዬን ከዘጋው 2ቀን ሆነው እንዴት ላስከፍተው እችላለው?? እምፍፍፍ ስል ነው ምውለው btw ንፍጥ ግን የት ተቀምጦ ኖሮ ነው እንዲ ሚግተለተለው ከአፍንጫችን በላይ ያሉት እነ አይን እነ አንጎል ናቸው ?🤷♂️
Jun 22, 2022Guxet yelem betachu esu ykeftal 😐😐 ahun afenca endet endemikefet ateh Nw 😒
Jun 23, 2022🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቀኔን የሌለ ነዉ ያበራህልኝ አቦ ምችት ይበልህ.......pharmacy ሒደህ አናግራቸዉ መድሀኒት ይሰጡካል ፈጣሪ ይማርህ broye 🙏🙏🙏
Jun 23, 2022Amen sistu🙏🏿
Jun 23, 2022Tele hid... enesu ykeftalu
Jun 23, 2022Mata stetegna muk wuha enfalotun tatenew fr it helps
Jun 23, 2022afinchah wist nech shinkurt sebreh mekitet ..... Yikeftewal
Jun 23, 2022🤣🤣🤣 👏🏽👍🏽
Jun 23, 2022