Obsa8
#religion
Selam endet nachu and tyake liteykachu esti benante religion lescience mn aynet eyita ysetal
Jun 22, 202217 engagements
Selam endet nachu and tyake liteykachu esti benante religion lescience mn aynet eyita ysetal
Jun 22, 2022እግዚአብሔር የሌለበት እውቀት ሞት ነው!እግዚአብሔር የፈጠረውን እርሱ በሰጠን አይምሮ ተረድተን መጠቀም ችግር የለውም ሳይንስ የሚለውን አምላክን ብትቀርብ የተበለጠ በቀላሉ ትረዳለህ
Jun 23, 2022Science is proofing what islam thought 14 hundred yrs ago
Jun 23, 2022በአመለካከት ሳይሆን በተጨባጭ ማስረጃ ሊገኝ የሚችል ሁሉ ሳይንስ ይባላል። So in Orthodox Christianity, ሳይንስ ተቀባይነት አለው። ግን ሳይንስ እና ሳይንቲስትን ልዩነትን መረዳት አለብን። አንድ ሳይንቲስት የተናገረ ሁሉ ሳይንስ አይደለም🤷♂
Jun 23, 2022