Hey there. የሆነች ልጅ አለች she is my crush btw, እና በጣም ነው ምወዳት ግን እሷ ፍቅረኛ አላት፣ የምትሄድበትን ቦታ ሁሉ ለ ፍቅረኛዋ እያሳወቀችው ነው ምትሄደው። ያለኝን ስሜት like የአሁኑን ፍቅረኛዋን ከመተዋወቋ በፊት እንደማፈቅራት ከነገርኳት በኋላ ግን ለሱ ሌላ ቦታ ነኝ እያለች ከኔጋ መገናኘት ጀመርን እና her act እንዳለ በቃ ለኔም ስሜት ያላት ይመስላል። ትንከባከበኛለች ምናምን... So what should i do? ከምታስበው በላይ ነው ማፈቅራት
Jun 22, 2022ላንተ አሁን እንደምታደርገው ነገ ባንተም ላይ እንዲሁ ታደርጋለች። ወንድ ልጅ አይደለህ እንዴ የሌላን ወንድ ልጅ እንስትን ለምን እንዲ ታደርጋለህ😏 አይ መዘቃቀጥ
Jun 23, 2022