እንደዉ በፈጣሪ ሳትዋሹ አብይን ስታዩት ምን ይታያቹሃል??? እኔ ዝምም ብየ ሳየዉ ደም ነዉ እሚታየኝ በህፃናትና በእናቶች የተጨማለቀ ደም አሁን አሁንማ ሳየዉ ተቃጠልኩ እርርር እያልኩ ነዉ ወገን
Jun 22, 2022ብዙ መሪዎች ተቀያየሩ፣ አንዳንዶቹም ሞቱላት፣ ቆሰሉላት ግን ይቺ ሀገር አልተለወጠችም። አንዳንዴ የዚች ሀገር ችግር መሪዎቿ ሳይሆኑ ህዝቦቿስ ቢሆኑስ ብዬ አስባለሁ... ዳሩ ምን ያረጋል ህዝብን መቀየር በ አንድ ጀንበር አይሆን ... ከዛ ይልቅ መሪን መቀየር ይቀላቸዋል...
Jun 22, 2022