ሰላም ከትንሽ ጊዜያት በፊት የተዋወቅኳት ልጅ ነበረች፣ አብረን ነው የምንማረው ባአጭር ጊዜ ውስጥ በጣም ተቀራረብን ብዙ ነገር እስከ ማውራት፣ ቀኑን ሙሉ ያሳለፈችውን ሳይቀር ማታ በስልክ ትነግረኛለች፣ ለኔ ያላትን ስሜት በግልፅ ባትነግረኝም በብዙ ምክንያቶች ያንን እንዳውቅ ታደርጋለች፣ ግን ተመሳሳይ ነገር ለሌላም ወንድ እንደምታረግ አወቅሁ አሁን ከሷ ጋር ማውራት ካቆምኩ በኃላ ብዙ ቦታ ከ ብዙ ሰው(ወንድ) ጋር አያታለሁ ፣እኔ እዛ አካባቢ ካለሁ እኔን እያየች ከሌላ ወንድ ጋር መሳቅ ለማናደድ የሚመስል ነገር ታረጋለች እነደዚ አይነት ነገር ወንድሜ ነው ብላ ለምታስበው ወንድ ልታረግ ትችላለች ?
Jun 21, 2022Hidna be sebay kes blek rega blek aynuan atfalat
Jun 22, 2022