ሰላም የሴት ጓጀኛ ለመያዝ እንዴት ነው የሚቻለው ማለት ሰው የሚርቀኝ ይስለኛል ብዙ አስባለው እና እንዴት የuv ተማሪ ነኝ ካፌ ምናምን በብዛት ብቻዬን ነው የምሆነው እና ሰዎች ተሰብስበው ሲቀመጡ መች ነው እኔም እንደዚ ከሰው ጋር የምቀላቀለው እላለው 😔
Jun 21, 2022Are u male or female? and yet uni neh/nesh? Maybe We can be friends
Jun 24, 2022