Setoch kebf treat medreg milut mndnw ena fiker endet nw express midergew
Jun 21, 2022Bfዴ ምያረግውን ልንገርህ ሁሌም ደና አደርሽ ደና እደሪ ይለኛል ቢያንስ በሳምንት አንዴ እሁድን ሰጥቶኛል እኔን ለማየት ቀኑን ሙሉ በየቀኑ ካቅም በላይ ካልሆነ ይደውልልኛል በጥሞና ያውራኛል አልፎ አልፎ suprise አርጋት ለምሳሌ እኔ ባልፈው የቤተሰብ ችግር አጋጥሞኝ በስልክ እሱ ጋር አለቀስኩ በነጋታው ቤት መጥቶ suprise አረገኝ ለ5ደቂቃ ሰላም ሊለኝ ቢሆንም የመጣው ለኔ ቀኑን በሙሉ ደስ ብሎኝ ነው የዋልኩት የወሩን 5 ቀናት ታገሳት በጣም ስነጫነጭበት ይችለኛል.
Jun 21, 2022