#food
Selam guys አንድ አመት ለሞላት ልጅ የሚሆን አሪፍ የ ህፃናት ምግብ ምታውቁ ንገሩኝ
Jun 20, 20221 engagements
Selam guys አንድ አመት ለሞላት ልጅ የሚሆን አሪፍ የ ህፃናት ምግብ ምታውቁ ንገሩኝ
Jun 20, 2022ይተመጣጠነ ገንፎ በስሱ ላላ አድርገሽ ስሪላት ... ዱቄቱን አዘገጃጀት ዩቲዩብ ላይ አይጠፋም ከተለያዩ እህሎችና ይቅባት ውጤቶች አንድ አንድ ኪሎ አድርጎ ማስፈጨት ነው..። ከዛ በተረፈ ፍራፍሬ እየፈጨሽ ስጫት በቀን አንዴ ቢያንስ ... ሁሉንም ምግብ ምትለማመድበት ግዜ ስለሆነ በመጀመሪያው እምቢ ልትል ትችላለች በቀጣይ ግን ትወስዳለች እና ትግስት ይኑርሽ..። ውሃ ሁሌም እንዳይረሳ በጣም ይጠማቸዋል
Jun 21, 2022