N23n-9
#relationships
ሰላም እንዴት ናችው አንድ ጥያቄ አለኝ እና የuv ተማሪ ነኝ እና ላማክራችው የምፈልገው የሴት ጓደኛ እንዴት ልይዝ እችላለው እኔ ሰው የመቅረብ እፈራለው እና ይህ በሀሪ እንዴት ልተው እችላለው አብዛኛው ጊዜ ብቻዬን ስለማሳልፍ ነው የጠየኳችው.....
Jun 20, 202213 engagements
ሰላም እንዴት ናችው አንድ ጥያቄ አለኝ እና የuv ተማሪ ነኝ እና ላማክራችው የምፈልገው የሴት ጓደኛ እንዴት ልይዝ እችላለው እኔ ሰው የመቅረብ እፈራለው እና ይህ በሀሪ እንዴት ልተው እችላለው አብዛኛው ጊዜ ብቻዬን ስለማሳልፍ ነው የጠየኳችው.....
Jun 20, 2022Mejemeriya ke wendoch ga tegbab say hi to ur dorm mates and others (at class,cafe...) ke dorm weta....Keza ke setoch ga tegbabaleh....keza kefelek fkr keyazeh fekregna ynorhal....ye set guwadegna meftehe nw bye alasbm le loneliness
Jun 20, 2022Why?why u need the relationship to hide from ur loneliness
Jun 20, 2022በ አጠገብክ ስታልፍ ጋም አርገክ ያዛ✊😂
Jun 20, 2022yazegeye mals bihonm bitakm beye naw majemeriya erasehn asamn endikaleh endenormal ye wand guadegnah endamtkarbaw naw makreb yalebh berase selemak naw yamer betam takmognal enem endazi naberku kafelek bazerzer asredahalew
Sep 10, 2022