ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዬ በዋናነት ለወንዶች ነው 1 ካፈቀራችሁዎት ሴት ጋር ብትጣሉ እና እሷ ተስፋ ብታስቆርጣችሁ እርሷን ለመርሳት ምን ያክል ጊዜ ይወስድባችሁል 2 እውነት ግን ወንድ ልጅ በፍቅር ይለወጣል እባካችሁን የተለወጣችሁ ካላችሁ ንገሩኝ 3 የእውነት ስታፈቅሩ የምታሳዩበት መንገድ
Jun 19, 2022ወንድ ልጅ እንደ ሴት ማስመሰል አይችልም ፍቅር ከያዘው ያስቲውቅበታል ያው ፍቅር እንደ አፍቃሪው ነው ይለያያል በርግጠኝነት ቀኑ ማወቅ አይቻልም ግን ይከብዳል ወንድልጅ ያፈቀራትን ቶሎ መርሳት አይችልም ፍቅር ስሜት ነው እና ለፍቅር ሲል መቀየሩ አይቀርም ያው ፍቅር ሀያል ነው ለኝትወጂው ስትይ ሁሉንም ትሆኛለሽ ምንም ጥያቄ የለውም ግን ይሄ ሁሉ የሚሆነው ከልቡ አፍቅሮ ከሆነ ብቻ ነው ካልሆነ መቼም እኝን ነገሮች እሱ ላይ አታገኝም
Jun 20, 2022