#other
እኔ ምለው ሰዎች ግሩም ኤርምያስ አዲስ በሚያስመርቀው የሱፍ አበባ ፊልም ላይ ምንድነው ችግሩ ለምንድነው ሰዎች ነብሰ በላ እያሉት ያሉት ሙሉ መረጃ ያላችሁ እስኪ አካፍሉኝ
Jun 19, 20227 engagements
እኔ ምለው ሰዎች ግሩም ኤርምያስ አዲስ በሚያስመርቀው የሱፍ አበባ ፊልም ላይ ምንድነው ችግሩ ለምንድነው ሰዎች ነብሰ በላ እያሉት ያሉት ሙሉ መረጃ ያላችሁ እስኪ አካፍሉኝ
Jun 19, 2022selam sewoch ene yemlew Law lememar felga neber ena information btsetugn des yelegnal pls
Jun 20, 2022ባለፈው የጨፋ ሮቢቱ ቪዲዮ ላይ ገዳዮች ጥቁር ሻሽ ለባሾች ነበሩ። የዛሬ 6 ወር ደሞ ብዙ የኢትዮጵያ ኪነጥበብ አባላት "ዘመቻ ሚኒሊክ" ብሎ የተጻፈበት ጥቁር ሻሽ ለብሰው ዘመቻውን አስከፍተው ነበር። ብዙ የኪነጥበብ ባለሙያ የነበሩበት ቢሆንም ግሩም መኖሩ ግን ብዙ ሰው ቅር አሰኝቶ ነበር የዛን ጊዜ። አሁን ያ ቪዲዮ ሲለቀቅ ደሞ ነገሩ more ተባባሰ።
Jun 20, 2022Chefa robit mndnew yehonew?
Jun 20, 2022