ሰላም የፓሥፖርት ቀጠሮ ለማሥያዝ እንዴት ታማኝ ሰዉ አገኛለሁ? thanks for your help
Jun 19, 2022✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️0912076033 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @character62 JOIN https://t.me/ethi0passport ezih gar bekelalu masyaz tchiyalesh
Jun 20, 2022