Tiyake le wondoch.....Betam yemtwoduat ena K 4 amet befit yefikr tiyake teykachuat sew alegn yalech set ahun lay keza sew ga tetalta k enante gar mehon bitfelg mn tadergalachu??
Jun 19, 2022ከዛ ሰው ጋር አስታርቃታለሁ 😊 ስትጣላ ነው እንዴ እኔ ጋር መሆን የምትፈልገው 🤔 ሲጀመር ተጣልታም ቢሆን በሌላ ምክንያት ሌላ ሰው ትታ እንድትመጣ አልፈልግም እንደዛ የምታደርግ ከሆነ ለእኔ የምትሆን አይነት አይደለችም ማለት ነው
Jun 20, 2022