#relationships
Slm የሆነች ልጅ ነበረች እናም በጣም ነው ምንቀራረበው እናም እሷ አፈቀረችኝ እኔ በንፁህ ፍቅር ነው ምወዳት ግን አንድ ቀን ሞቅ ብሎብኝ ነበር ሳላውቅ አፈቅርሻለሁ አልኩአት እናም እኔ ለሷ የፍቅር ስሜት የለኝም እናም ለፍቅር የማስባት አይነት ልጅ አደለችም ብቻ ብዙ ብዙ...እሷ ደግሞ አንዳትጎዳኝ እያለችኝ ነው እንዳላስመስልም አልችልበትም እና ምከሩኝ እስቲ
Jun 19, 202211 engagements