#relationships
እስኪ 1 ነገር ላማክራችሁ እኔ እና ፍቅረኛየ ከተለያየን ትንሽ ቆየን ግን በፍጹም ልረሳት አልቻልኩም ሁሌም ነው የማስባት ትናፍቀኛለች ፡፡ ዛሬም ድረስ እወዳታለሁ ምን ላድርግ ደጋሜ ይቅርታ ልጠይቃት ይሆን እስኪ በናታችሁ አማክሩኝ
Jun 19, 20226 engagements
እስኪ 1 ነገር ላማክራችሁ እኔ እና ፍቅረኛየ ከተለያየን ትንሽ ቆየን ግን በፍጹም ልረሳት አልቻልኩም ሁሌም ነው የማስባት ትናፍቀኛለች ፡፡ ዛሬም ድረስ እወዳታለሁ ምን ላድርግ ደጋሜ ይቅርታ ልጠይቃት ይሆን እስኪ በናታችሁ አማክሩኝ
Jun 19, 2022ደጋግመህ ይቅርታ ስለጠየክ አይደለም ነገሮች የሚቀየሩት ከዚህ በፊት ጠይቀሃል መቀበል አለመቀበል የእርሷ ፋንታ ነው ከርሷ ጋር ለመቀጠልም ይሁን ከሌላ ሰው ጋር ሕይወት ለመጀመር እራስህ ላይ ሥራ ስለእርሷ 24/7 እያሰብክ ስለሆነ አይደለም የእርሷ ዳግም ምርጫ የምትሆነው፣ ግን የተሻለ ሰው እንደሆንክ ስታይህ እንጂ ማድረግ እየፈለክ ሳታደርግ የቀረኸው ነገሮች ከነበሩ ጊዜው አሁን ነው፣ ደስታህን መልሰህ አግኝ
Jun 19, 2022Teykat ena mtlhn sma Who knows esuam nafkehat yhonal🤷♀ Kaltetarekachum embi alech bleh tesfa ltkort tchlaleh
Jun 20, 2022Bemn teleyaytachu new ykrta mteykat🙄
Jun 20, 2022If u love her,,,,ask her apologies. Be fkr wst years kbr blo tarik ylm
Jun 19, 2022Set lj ande nw mitwedh
Jun 19, 2022Psychologist yasfelghal na lemftat enmoker @sampsyc
Jun 19, 2022