ሰላም ሰዎች እስቲ እባካቹ እርዱኝ🙏 በጣም የምወዳት ልጅ አለች እና ከልጅነታችን ጀምሮ አብረን አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው በጣም እንቀራረባለን። ገና ልጅ እያለሁ ጀምሮ አፈቅራት ነበር፡ እናም አምስት አመት ሙሉ ሳልነግራት ቆይቼ ከ ስምንት ወር በፊት ነገርኳት፡ ግን እሷ ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት እና ከኔ ጋ ጓደኞች ብቻ ሆነን መቀጠል እንደምትፈልግ ነገረችኝ። እኔም በጣም አዝኜ ከሷ እራኩ ግን እሷ እንድርቃት አትፈልግም ትደውልልኛለች ቴሌግራም ላይም ታዋራኛለች ናፍቀኸኛል እኔ አልናፍቅህም ወይ ለምን አትደውልልኝም ምናምን ትለኛለች ቢገባት እኔ እንደሷ ሚናፍቀኝ ሰው የለም፡ እና ምናልባት ከፍቅረኛዋ ጋ ተጣልታ ነው ብዬ ገምቼ ጠየኳት እናም እንዳልተጣሉ ነገረችን። አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ በቀረብኳት ቁጥር ለሷ ያለኝ ፍቅር እየጨመረ ነው። ደሞ እሷን መራቅም አልፈልግም ምክንያቱም አፈቅራታለኋ😁። እስቲ እባካችሁ ምን ላድርግ ዝምብዬ ልደውልልላት ላዋራት ወይስ ምን ላድርግ ሃሳባቹን ስጡኝ እስቲ።
Jun 19, 2022Lemn dewelek keteta atenegratem ahunem endemetewedat keza esua kante ga mehone kefelegech esey new aye alefelegehem kalech beka guadegna mehon alefelegem atedeweyelegn belek block aregeh esua lemersat ena addis hiwot lemejemer new maseb yalebek
Jun 19, 2022