ውድ የዚህ ቤት ልጥፍ ተጋሪዎችና ቤተሰቦች ስለማችሁን ያብዛልኝ😍😍😍 እስኪ ሜዲስ ተማሪዎች መረጃ አጋሩኝ ሜዲስን ለመግባት ፈልጌ ፈራ ተባ እያልኩ ነው። ውጤት አለኝ ግን ከሶስቱ መምረጥ አልቻልኩም እገዙኝ😴 ሶፍቲየር ኢንጂነሪንግ Vs computer science የቱን ብማር ይሻላል ትላላችሁ በስራ ደረጃ እንዲሁም በትምህርቱ ዙሪያ ትብብራችሁን እሻለሁ🙏🙏
Jun 19, 2022I won't say thing about medicine gn if you ask me to choose from SE and CS I recommend you to study CS. Bzum difference yelachewm gn you will save 1 year lol.
Jun 19, 2022