ሰላም guys በእስልምና አንድ ሰው ጋሴ ካረገ በኋላ ገላውን መታጠብ ግዴታ ነው ወይስ የምታቁ ካላችሁ አመሰግናለሁ
Jun 19, 2022አው ወንድሜ አንድ ሰው የዘር ፈሳሹ አውቆም ይሁን ሳያስበው ከፈሰሰ ትጥበት ይወጅብበታል😊 as soon as possible መታጠብ አለበት ካልታጠበ ሲራመድ የሚረገጥው መሬት ትረግመዋለች በዛ ላይ መስገድ አይችልም ምንም አይነት ሰላት Even ቁርአንን በቃሉም ቢሆን ማንበብ አይፈቀድለትም ትጥበት ግድ ነው😊
Jun 19, 2022