Esun ante rashe takewalhe, Nuro le set lij yetem kebad new Betefetro kalew kibdet yilk wendochu yemiyasaderut kibdet yebisal Be tarik le set lij nuro yekelelebet zemen yelem
Jun 19, 2022Esun ante rashe takewalhe, Nuro le set lij yetem kebad new Betefetro kalew kibdet yilk wendochu yemiyasaderut kibdet yebisal Be tarik le set lij nuro yekelelebet zemen yelem
Jun 19, 2022Beminorut life lay depend yadergal Gn bzu gize ye setoch life ykebdal society, nature... set lay yalew chana tnsh slemibeza yetewesene ye wendoch life ykelal
Jun 19, 2022Wend new mimeslegn huletunm yaye baynorm gn begna society setoch mulu hiwetachn netsanet yelenm menfelgewn anaregm tesaken new menenorew. Sletelemede kelal yimeslal enji betam kebad new befirhat wust menor mulu akmn metekem alemechal. Lemsale temari eyalew wendoch endefelegu cafe library bematam bekenm sihedu ene gn bchayen mareg alchlm neber bemenga yegd menkesakes alebn ena lelochm yekefu chgroch alubn
Jun 19, 2022In average, የወንድ ነው የሚቀለው። ግን ደሞ ባህል፣ እድሜ እና የመሳሰሉ ሁኔታዎችን በግምት ውስጥ በማስገባት የወንድ ከሴት ይልቅ የሚከብድበት ማኅበረሰብም እንደዛው አለ። አብዛኛው ጊዜ፤ የሴቶችን ከባድ የሚያደርገው ነገር ንቃ መተው የማትችላቸው ብዙ ኃላፊነቶች ይጠብቃታል። በወንድ በኩል ካየንም ብዙ ከባድ ኃላፊነት ይኑረው እንጂ እድሜና Marital statusን ምክንያት በማድረግ ሊሸሻቸው የምችላቸው ኃላፊነቶች ይኖራሉ። ባጠቃላይ ስናየው ግን፥ ሴት ከቤት ምግብ ጀምሮ እስከ ቤት ጽዳት፣ ልጆችን መንከባከብ፣ ባሏን መያዝ ና የመሳሰሉት ከሷ ይጠበቃል፥ ከዚ በተጨማሪ ቧሏ ከሞተ(ከፈታች) ሌላ እንድታገባ ሰው አይገፋፋትም፥ ባታገባም ደሞ ያሉትን Situation ለመቋቋም እራሷን ታዘጋጃለች። ወንድ ደሞ risky ሊሆኑ የሚችሉ የውጭ ሥራዎችን ሠርቶ የላቡን ፍሬ ወደ ቤት የማምጣት ኃላፊነት ይሰጠዋል። ከዚም በተጨማሪ የመላው ቤት የዕለት እንጀራ ከሁሉም የበለጠ የሚያሳስበው አባትዬውን ነው። እንዲሁም ጦርነት እና የመሳሰሉት ነገር ካለ መንግሥትም ህዝብም የሚፈልገው ወንዱን ነው። ግን ደሞ ወንድ ብዙ ጊዜ የሚታየው ጉድለት...ሚስቱ ከሌለች እቤት ውስጥ ያለውን Challenge መቋቋም አይችልም። ስለዚህ ማለት የምፈልገው....ያው በግልጽ ስናየው ወንድ በሴት ጥገኛ በመሆኑ የሴት ጫና ብዙ ነው። ሴትም በወንድ ጥገኛ በመሆኗ የወንድም ኃላፊነት እንደዛው ነው። ግን ደሞ አንዱ ሸክም አበዛብኝ በሚል ሰበብ ብቻ መኖር ግን ሸክም ካበዛ እንጂ አያቀልም :)
Jun 19, 2022Huletum berasachew menged yemiyasalfuachew ye destam ye hazenm gizeyat aluachew,,,,hiwet likel yemichelew enesu bemikebelubet way new,,,,,le 1du kelal yehonew lelelaw kebad yhonbetal,,,le 1du kebad mihonbet neger demo lelaw kelel argo liyayew ychelal,,,,,,slezi hiwet mtkelewm mtkebdewm egna besetenat lek new enji wend weym set slehonen new bye alasebem
Jun 19, 2022Setoch yimesilugnal ...... birr yikotibalu ..... abisilew silemibelu ....... lewend gin aza new
Jun 19, 2022ለተባእት😁
Jun 19, 2022ምክንያት?
Jun 19, 2022ስለ ነገ የማይጨነቀው ሀሳቡን በጠቅላላ ፈጣሪ ላይ የጣለው
Jun 19, 2022ከባህል ከሃይማኖት ከተለያዩ ነገሮች አንፃር ስመለከተው ለኔ 50%50% ነው
Jun 20, 2022Mengst
Jun 19, 2022ይሄ ሙግት ስላብሰለሰለኝ ነው; አሁን ድጋሚ ብትወለድ እና ፆታ ምረጥ ብትባል የቱን ትመርጣለህ?
Jun 19, 2022Ended dagi kehone relax yemiyaregew lewend yikelal
Jun 19, 2022ለወንድ ነዋ ግን መቼ ? እንደዚሁ በአጠቃላይ ነው ፣ ከቤተሰብ ጋር እየኖሩ ፣ ብቻቸውን ሲኖሩ ወይንስ ትዳር መስርተው?
Jun 19, 2022Dish washers
Jun 19, 2022Wendoch nachua
Jun 19, 2022Depends on how true they are to their nature
Jun 19, 2022