ሴቶች ምን አይነት የሞዴስ ምርጫ ምንድን ነው?እና አሁን ላይ የምትጠቀሙትን ለመምረጥ ምን ያህል አመማራጮችን አግኝታችኋል እናም ሞክራችኋል?ምትቸገሩበት እና ቢኖር ባገኘው ብላችሁ ምታስቡትን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል የኔም ጥያቄ ስለሆነ ነው:: አመሰግናለሁ ሁላችሁም ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Jun 18, 2022rose, eve, smart, comfort mnamn mokriyalew ..the best comfort nw(not eve comfort ..comfort lebchaw)
Jun 19, 2022