ይገርማቹዋል ስንፈተ ወሲብ አለብኝ ብዬ ማስብ ሰው ነኝ እና ትላንና ወሲብ ፈፀምኩኝ የመጀመሪያ ዙር ፈጣን በሚባል ደረጃ ቶሎ ጨረስኩ ከ40 ደቂቃ በሗላ ሁለተኛ ዙር ላይ ከ7-10 ደቂቃ ሚሆን ቆየው እና ጨረስኩ(ኖርማል ነው ኣ?) ሶስተኛ ዙር ከ50 ደቂቃ በሗላ ነበር ብልቴን ያነሳሳችልኝ።ከዛም ጥሩ ፐርፎርም እያደረኩ እያለ በመሀል ደከመኝ ይሁን አላውቅም ብልቴ ጥንካሬው ቀነሰ ኦልሞስት ፍላጎቴም ጠፋ።ወሲብ ማድረጉን አቋረጥኩት ጥያቄዬ እንደት እንደዚህ ሊፈጠር ይችላል? 1.ስንፈተ ወሲብ ነው?ማብራሪያ 2.ድካም ነው?ከሆነ ብልቴ ለምን ነፈሰ? 3.በቂ የዘር ፈሳሽ ስላልነበረኝ ነው? ኦር ሌላ?ሀሳባችሁን ስለምትሰጡኝ ከዉድሁ አመሰግናቹዋለው።
Jun 18, 2022ስቶፖ ድሪምንግ ንቃ!!!!
Jun 18, 2022