እንዴት ናችሁ 💚💛❤️ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ደሞ ትንሽ እስኪ እንዝናና ጥያቄዬ "እንበልና" ነው አያድርግባችሁ #ወንዶች እንበልና ሚስታችሁ በድንገት ፂም ብታበቅል ትከሻዋ ቢፈረጥም ድምጿ ቢጎረንን የወንድ #ነገርን ብታበቅል *ምን ትላላችሁ *እንዴት ትሆናላችሁ *ምንስ ታደርጋላችሁ ? #ሴቶች እንበልና ባላችሁ በድንገት ድምጹ ቢቀጥን ጡት ቢያበቅል ቂጥ ቢያወጣ የሴት #ነገር ቢገኝበት *ምን ትላላችሁ *እንዴት ትሆናላችሁ *ምንስ ታደርጋላችሁ #ቀዶ ጥገና መፍትሔ አይሆንም። እስቲ ምላሻችሁን ቁጭ ቁጭ አድርጉ በጨዋነት
Jun 18, 2022ከእንቅልፌ አባንናለሁ
Jun 18, 2022